Beke primary and Middle School
Announcement የ2019 የተማሪ ዩኒፎርም ይመለከታል

የ2019 የተማሪ ዩኒፎርም ይመለከታል

05 Sep 2026

ማስታወቂያ

ለተማሪ ወላጆች በሙሉ


ስራ ለሆኑ ወላጆች የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ በስራ ሰዓት የተማሪዎችን ዩኒፎርም ያልወሰዱ መስጠታችን ይታወሳል ዛሬም ከሰኞ እስከ ዓርብ ለማይመቻቸው ወላጆች ነሐሴ 30/2018 ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ዩኒፎርም ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች ወላጆቻችሁን በመያዝ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

ትምህርት ሲጀመር ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርሙን በአግባቡ ለብሶ መገኘት አለበት

"ብሩህ ነገን በዛሬ አእምሮዎች"

Copyright © All rights reserved.

Created with