Beke primary and Middle School
Announcement የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ

የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ

31 Jul 2026

እንኳን ደህና መጡ !!Baga Nagaan Dhuftan !!WELL COME!!


           ቤኬ ቅድመ አንደኛ ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ፣ የስኬትና የብልፅግና እንዲሆንልዎ እየተመኘን ለቀንና ለማታ ትምህርት በአማርኛ ስርዓተ ትምህርትና በአፋን ኦሮምኛ ስርዓተ ትምህርት ለነባርና ለአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 20 /2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም መሆኑ በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን።

Copyright © All rights reserved.

Created with